/
home.ftl
32 lines (29 loc) · 4.5 KB
/
home.ftl
1
2
3
4
5
6
7
8
9
10
11
12
13
14
15
16
17
18
19
20
21
22
23
24
25
26
27
28
29
30
31
32
# This Source Code Form is subject to the terms of the Mozilla Public
# License, v. 2.0. If a copy of the MPL was not distributed with this
# file, You can obtain one at https://mozilla.org/MPL/2.0/.
### URL: https://www-dev.allizom.org/ ('en-US', 'en-CA', 'en-GB', 'de' and 'fr' excluded)
home-internet-for-people-not-profit = በይነመረብ ለሰዎች እንጂ፣ ለትርፍ አይደለም
home-did-you-know-mozilla-the-maker = ይህን ያውቁ ኖሯል? { -brand-name-mozilla } — የ{ -brand-name-firefox } ፈጣሪ — በይነመረቡን ሁለንተናዊ የህዝብ ሃብት፣ ክፍት እና ለሁሉም ተደራሽ ለማድረግ ይታገላል።
home-firefox-browser = { -brand-name-firefox-browser }
home-fast-for-good = መፍጠኑ ለበጎ ነው።
home-with-2x-the-speed-built-in = በ2x ፍጥነት፣ አብሮ የተሰራ የግላዊነት ጥበቃ እና { -brand-name-mozilla } ከኋላ የሚደግፈው፣ አዲሱ { -brand-name-firefox } ለማሰስ የተሻለው መንገድ ነው።
home-we-make-the-internet-safer = በይነመረብን በዘላቂነት ደህንነቱ የተጠበቀ፣ ጤናማ እና ፈጣን እናደርገዋለን።
home-mozilla-is-the-not-for-profit = { -brand-name-mozilla } ከመጀመሪያው አማራጭ አሳሽ { -brand-name-firefox } በስተጀርባ ያለ ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት ነው። እኛ ምርትን እና መመሪያን የምንፈጥረው በይነመረቡን ለሰዎች አገልግሎት እንዲውል እንጂ ለትርፍ አይደለም።
home-our-impact = የእኛ ተጽዕኖ
home-when-you-use-firefox-you-help = { -brand-name-firefox }ን ሲጠቀሙ { -brand-name-mozilla } በመስመር ላይ የተሳሳቱ መረጃዎችን ለመዋጋት፣ ዲጂታል ክህሎቶችን ለማስተማር እና የአስተያየቶች ክፍሉን የበለጠ ሰዋዊ እንዲሆን ይረዳሉ። ጤናማ በይነመረብ ለመፍጠር ምን እንደሚረዳ ይመልከቱ።
home-working-to-keep-the-internet = በይነመረቡን ጤናማ፣ ክፍት እና ለሁሉም ተደራሽ ለማድረግ በመስራት የድር እውቀትን እናስተምራለን፣ መሳሪያዎችን እናቀርባለን እንዲሁም በይነመረብን እንደ አለምአቀፍ የህዝብ መገልገያ ዋጋ ለሚሰጡ እያንዳንዱ ግለሰብ ወክለን ድጋፍ እናደርጋለን።
home-working-at-the-grassroots-and = በመሠረታዊ እና በመመሪያ ደረጃዎች በመስራት የድር ክህሎትን እናስተምራለን፣ መሳሪያዎችን እናቀርባለን እንዲሁም በፍትሃዊነት፣ በአካታችነት እና በአክብሮት ላይ የተገነባን በይነመረብ ዋጋ ለሚሰጥ እያንዳንዱ ግለሰብ ወክለን እንሟገታለን።
home-mozilla-information-trust-initiative = { -brand-name-mozilla } የመረጃ እምነት ተነሳሽነት
home-empowering-women-online = በመስመር ላይ ሴቶችን ማበረታታት
home-the-coral-project = የኮራል ፕሮጀክት
home-read-our-internet-health-report = የእኛን የበይነመረብ ጤና ዘገባ ያንብቡ
home-our-innovations = የእኛ ፈጠራዎች
home-using-the-web-as-the-platform = ድሩን እንደ መድረክ በመጠቀም ገንቢዎች ከተዘጉ ድርጅታዊ ሥነ-ምህዳር ነፃ ሆነው እንዲሰሩ እና ፈጣን እና ደህንነቱ የተጠበቀ የድር ተሞክሮዎችን ለሁላችንም እንዲፈጥሩ የሚያስችል ክፍት እና አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን እንገነባለን።
home-virtual-reality-platform = ምናባዊ እውነታ መድረክ
home-common-voice = { -brand-name-common-voice }
home-extensions = ቅጥያዎች
home-personalize-firefox-with-your = { -brand-name-firefox }ን እንደ የይለፍ ቃል አስተዳዳሪዎች፣ ማስታወቂያ አጋጆች እና ሌሎች ተወዳጅ ተጨማሪዎች ያብጁ።
home-careers = ሙያዎች
home-learn-about-the-benefits-of = በ{ -brand-name-mozilla } ውስጥ መስራት ስላለው ጥቅም ይወቁ እንዲሁም በዓለም ዙሪያ ያሉ ክፍት የስራ መደቦችን ይመልከቱ።
home-need-help = እገዛ ይፈልጋሉ?
home-get-answers-to-your-questions = ስለ { -brand-name-firefox } እና ሁሉም { -brand-name-mozilla } ምርቶች ጥያቄዎችዎ መልስ ከድጋፍ ቡድናችን ያግኙ።